መነሻ ገጽ ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃው ባለቀለማማዋና ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገር ማክሰኞ ጠዋትም እንደተለመደው የተለያዩ የሀገር ውስጥ ዘገባዎችን እና የባህር ማዶ መረጃዎችን ይዛ ከእጅዎ ትደርሳለች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣሀትሪክ ኤዲቶርያል

ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃው ባለቀለማማዋና ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገር ማክሰኞ ጠዋትም እንደተለመደው የተለያዩ የሀገር ውስጥ ዘገባዎችን እና የባህር ማዶ መረጃዎችን ይዛ ከእጅዎ ትደርሳለች

አጋራ
አጋራ

ሀትሪክ ስፖርት ሀትሪክ ስፖርት ሀትሪክ ስፖርት
ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃው ባለቀለማማዋና ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገር ማክሰኞ ጠዋትም እንደተለመደው የተለያዩ የሀገር ውስጥ ዘገባዎችን እና የባህር ማዶ መረጃዎችን ይዛ ከእጅዎ ትደርሳለች፤ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ በነገው እትም ከሀገር ውስጥ የምታስነብቦት መረጃ በኢትዮጵያ ቡና ሻምፒዮናነት ስለተጠናቀቀው የአዲስ አበባ ከተማ ሲቲ ካፕ ዋንጫ ከውድድሩ ኮከብ ተጨዋች የኢትዮጵያ ቡናው ዳንኤል ደምሴ ጋር ቆይታ ያደረግን ሲሆን ሌላው መረጃ በአሸናፊዎች አሸናፊ የነገው የጅማ አባጅፋርና የመከላከያ ጨዋታ ከሁለቱ ቡድን ተጨዋቾች መካከል ከጅማ ከአወት ገብረሚካኤል ጋር እንደዚሁም ከመከላከያ ከተመስገን ገብረኪዳን ጋር በጨዋታው ዙሪያና ሌሎችን ጉዳዮች አንሰተን ተወያይተናል፡፡
ሀትሪክ ስፖርት በየሳምንቱ በትልቅ ደረጃ ከምትሰራቸው ቃለ ምልልሶች መካከል ደግሞ የነገው ተጋባዥ እንግዳችን ቅዱስ ጊዮርጊስን ጨምሮ በተለያዩ ክለቦች ውስጥ በማሰልጠን የሚታወቀውና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንንም ያሰለጠነው ውጤታማው አሰልጣኝ አስራት ኃይሌ ሲሆን በእግር ኳሳዊና ሌሎችን ጉዳዮች በማንሳት ከሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ማንጄኒግ ኤዲተርና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ይስሃቅ በላይ ጋር አውግቷል፤ ሀትሪክ ነገ አታምልጦት፡፡
ሀትሪክ ስፖርት በባህር ማዶ ዘገባዋም ነገና ከነገ ወዲያ በሚደረጉት የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች ዙሪያ እንዲሁም ስለ አውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የውስጥ ውድድር የሚወዱትን መረጃ ታስኮመኩሞታለች፡፡
የሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ የነገው የፊት ለፊት ምስል ይህንን ይመስላል

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜና እረፍትዜናዎች

የጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ አጭር የህይወት ታሪክ

ጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ ከእናቱ ከወ/ሮ ጌጤ ገ/ስላሴ እና ከአባቱ ሀምሳ አለቃ ወልዴ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች

ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ  ቀናችን  እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ አዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች

ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ  ቀናችን  እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ አዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን...