ዋሊያዎቹ ከሩዋንዳ ጋር ያለባቸው የቻን የአፍሪካ
ዋንጫ እንዲካሄድ ፌዴሬሽኑ ወሰነ።
—ፕሪሚየር ሊጉ ቅዳሜ ይጀመራል።
— የጊዮርጊስና የኢትዮጵያ ቡና ጨዋታዎች ተራዝመዋል
ፕሬዝዳንቱ አቶ ጁነዲን ባሻ ከዋሊያዎቹ አለቃ
አሸናፊ በቀለ ጋር ያደረጉት ውይይት ከደቂቃዎች
በፊት ሲጠናቀቅ ካፍ ባወጣው መርሐግብር መሰረት እሁድ 10 ሰዓትከሩዋንዳ ጋር ለመጫወት
ተስማምተዋል። ተጨዋቾቹም ካፒታል ሆቴል
እንዲሰባሰቡ ጥሪ ተደርጎላቸዋል።
ፕሪሚየር ሊጉምበመርሐ ግብሩ መሠረት ቅዳሜ የሚጀመር ሲሆን 10 ተጨዋቾች ያስመረጠው
ቅ/ጊዮርጊስ ከድሬዳዋ፣3 ተጨዋቾችን
ያስመረጠው ኢትዮጲያ ቡና ከሲዳማ ቡና ጋር የሚያደርጓቸው ጨዋታዎች ግን በቀጣዩ ሳምንት
አጋማሽ እንዲካሄድ ተወስኗል።

አስተያየት ይስጡ