መነሻ ገጽ ወልዲያ ወልድያ ስፖርት ክለብ  በ 3 ተጨዋቾቹ ላይ  ከፍተኛ የቅጣት ውሳኔ አሳለፈ፡፡
ወልዲያዜናዎች

ወልድያ ስፖርት ክለብ  በ 3 ተጨዋቾቹ ላይ  ከፍተኛ የቅጣት ውሳኔ አሳለፈ፡፡

አጋራ
አጋራ

ወልድያ ስፖርት ክለብ በ 3 ተጨዋቾቹ ላይ በየትኛውም እግር ኳስ ክለብ ለ2 ዓመት እንዳይጫዎቱና የገንዘብ ቅጣት ውሳኔ አሳልፏል፡፡

ወልድያ ስፖርት ክለብ ከወራቶች በፊት  በወልዲያ ከተማ በነበረው ወቅታዊ ሁኔታ የክለቡ አጠቃላይ አባላት ወደየ ቤተሰቦቻቸው ተመልሰው ክለቡ መበተኑ የሚታወስ ሲሆን በከተማው የነበረው ወቅታዊ ሁኔታ ወደነበረበት ሲመለስ ክለቡ ከተጨዋቾቹ ጋር በመነጋገር ጥሪ በማድረግ ተጨዋቾች ወደ ካፕ በመመለስ መደበኛ ልምምድና የሊግ ጨዋታዎችን በተስተካካይ መርሃ ግብር እየተጫዎተ መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡
የወልዲያ ስፖርት ክለብ ቦርድ 3ቱ ተጨዋቾች ወደ ክለባቸው ባለመመለሳቸው ክለቡ እያደረጋቸው  ባለው ቀሪ  ተስተካካይ ጨዋታዎች ቡድኑ የተጨዋች አማራጭ እንዳይኖረው ከማድረጋቸው ባለፈም የክለቡን ጥሪ ባለማክበር ወደ ካፕ ባልተመለሱት
 በተጨዋች ታደለ ምህረቴ፡ፍፁም ገ/ማርያምና፡ያሬድ ብርሃኑ ላይ የክለቡ ቦርድ ዛሬ ባሳለፈው የቅጣት ውሳኔ እያንዳንዳቸው ብር 150,000,00(አንድ መቶ ሃምሳ ሺ) እንዲቀጡና ለ2 ዓመት በየትኛውም እግር ኳስ ክለብ እንዳይጫዎቱ የእገዳ ውሳኔ አሳልፏል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ግብ ጠባቂ አስፈረመ

መሳይ አያኖ አዲሱ የኢትዮጵያ ቡና የግብ ዘብ ሆኗል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚሳተፈው...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሲዳማ ቡና ቡድን መሪ ታገደ

በዮሴፍ ከፈለኝ የፕሪምየር ሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና የቡድን መሪው የቀድሞው ዳኛ ዕግድ...

ዜናዎችየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

27ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አብዱላጢፍ ባምባ (መቐለ 70 እንደርታ) : ክለቡ ከ ወልዋሎ አዲግራት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር ኤሌክትሪክ እና አፄዎቹም አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል...