መነሻ ገጽ ወልዋሎ ወልዋሎ ዓድግራት ዩኒቨርሲቲ እብዱልኣዚዝ ኬይታን ኣስፈረመ
ወልዋሎየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ወልዋሎ ዓድግራት ዩኒቨርሲቲ እብዱልኣዚዝ ኬይታን ኣስፈረመ

አጋራ
አጋራ

ወልዋሎ ዓድግራት ዩኒቨርሲቲ እብዱልአዚዝ ኬይታን አስፈረመ

ግብ ጠባቂ ሲያፈላልጉ የነበሩት ወልዋሎ ዓድግራት ዩኒቨርሲቲ ጊኒያዊውን እብዱልኣዚዝ ኬይታን በኣንድ ዓመት ውል ኣስፈርመዋል።በ2012 ኣፍሪካ ዋንጫ ሃገሩ ጊኒን የወከለው አብዱልአዚዝ በዛምቢያ ሊግ ከክለቡ ቢዩልድ ኮን ጋር የተሳኩ ዓመታትን ማሳለፍ ችሏል።ባለፈው ውድድር ዓመት ዮውሃንስ ሽኩሩ፣በረከት ኣማረ፣ዘውዱ መስፍን ና በለጠ ተስፋዬን እያፈራቁ የተጠቀሙት ወልዋሎዎች በዘንድሮው ዓመት ኢትዮጵያ ፕሪመርሊግ አብድልኣዚዝ ኬይታን በቋሚነት ሊጠቀሙ እንደሚችሉ ይገመታል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...