ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ አንድ ተጫዋች ወደ ዋናው ቡድን አሳድጓል

 

በወቅቱ የተጨዋቾች ዝውውር ላይ አዳዲስ ተጨዋቾች በማስፈረምና በማሰናበት ላይ የሚገኙት ወልዋሎዎች ላለፋት ዓመታት በወልዋሎ ሁለተኛ ቡድን ውስጥ በፊት አጥቂነት ሲጫወት የነረበውን ነጋሲ ገ/የሱስን ወደ ዋናው ቡድን አሳድገዋል።

 

በመጀመርያው ዙር 5 ተጨዋቾችን ወደ ዋናው ቡድን ያሳደጉት ወልዋሎዎች በቀጣይ ቀናት አዳዲስ ተጨዋቾችን ወደ ቡድናቸው ሊቀላቅሉ እንደሚችሉ ይገመታል።

📷 2in1 photo