መነሻ ገጽ ወልዋሎ ወልዋሎ አዲግራት ዮንቨርሲቲ ከተጨዋቾች ጋር የገባውን የደሞዝ ችግር በመፍታት ልምምዳቸውን አስጀምሯል።
ወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ወልዋሎ አዲግራት ዮንቨርሲቲ ከተጨዋቾች ጋር የገባውን የደሞዝ ችግር በመፍታት ልምምዳቸውን አስጀምሯል።

አጋራ
አጋራ

የወልዋሎ አዲግራት ተጨዋቾች ከክለቡ ጋር ያላቸውን የደሞዝ ችግር በመፍታት ልምምዳቸውን መጀመራቸው ታውቋል።
ያልተከፈለ የሶስት ወር የተጨዋቾች ደሞዝ ሳይከፍል የቆየው ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የሁለት ወር ደሞዝ ሲከፍል ቀሪ የአንድ ወር ደሞዝም በቅርብ ቀን እንደሚከፍል ለተጨዋቾቹ አሳውቋል።
ባልተከፈለ ደሞዝ ምክንያት ተጨዋቾቹ ለአንድ ቀን ልምምድ አቋርጠው የነበረ ሲሆን ከክለቡ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተው ችግሩን በመፍታት ልምምዳቸውን በማድረግ ይገኛሉ።

ሁለት ተከታታይ ጨዋታዎች የተሸነፈው የፀጋይ ኪዳነ ማርያም ቡድን በ3ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሜየርሊግ ቅዳሜ ህዳር 15 ኢትዮጵያ ቡናን ሚገጥም ይሆናል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

አዳማ ከአስር ፈረሰኞቹ ከሦስት እና ነብሮቹ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የመክፈቻ ቀን ጨዋታ አዳማ ከተማ በጎል ደምቆ ሲያሸንፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ...

ዜናዎችየአዲስአበባ እግርኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጠዋል የተባሉት ሁለት ዳኞች ወደ መጡበት እንዲመለሱ ተደረገ

በዮሴፍ ከፈለኝ በወልዋሎ እና ነገሌ አርሲ ጨዋታ ላይ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ ሁለት...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንፊፋ

ፊፋ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ጥሎት የነበረውን የዝውውር ዕገዳ በጊዜያዊነት አነሳ

ቅዱስ ጊዮርጊስ በአራት የቀድሞ ተጫዋቾች ቀርቦበት በነበረው ክስ በፊፋ ጥሎበት የነበረው የተጫዋቾች...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ዋልያዎቹ በአሜሪካ የወዳጅነት ጨዋታን ሊያደርጉ ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አሜሪካ ሊያመራ ነው ነገር ግን የወቅቱ የብሔራዊ ቡድኑ...