መነሻ ገጽ መርሃ ግብር ወልዋሎ አዲግራት ከ መቐለ ከተማ እሚያደርጉት ተስተካካይ መርሃ ግብር አይካሄድም ።
መርሃ ግብርመቐለ ከተማሰበር ዜናወልዋሎየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ወልዋሎ አዲግራት ከ መቐለ ከተማ እሚያደርጉት ተስተካካይ መርሃ ግብር አይካሄድም ።

አጋራ
አጋራ

በኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ተስተካካይ መርሃ ግብር ሽሬ ላይ ወልዋሎ አዲግራት ከ መቐለ ከተማ ሰኞ 9 ሰዓት ሊደረገ ኘሮግራም ወጦለት የነበረው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ ከፀጥታ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ የክልሉ ኮማንድ ፖስቱ በማገዱ ጨዋታው እንደማይካሄድ ሀትሪክ ስፖርት ድህረገጽ ከውስጥ ምንጮቿ ያገኘችው መረጃ ይጠቁማል።

በሊጉ 17ኛ ሳምንት ጨዋታ ወልዋሎ አዲግራት መቐለ ከተማን በአሳሪ አልማሀዲ የመጀመሪያ አጋማሽ በተቆጠረች ግብ እየመራ ጨዋታው በደጋፊዎቻቸው ረብሻ መቋረጡ እሚታወስ ነው። የሊጉ አስተዳዳሪ አካል የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጨዋታው እንዳማይካሄድ ከክልሉ የፀጥታ ሀይል ጨዋታውን ማገዱን አስመልክቶ  ደብዳቤው እንዳልደረሰው ሀትሪክ ስፖርት ድህረገጽ አረጋግጣለች።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሲዳማ ቡና ቡድን መሪ ታገደ

በዮሴፍ ከፈለኝ የፕሪምየር ሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና የቡድን መሪው የቀድሞው ዳኛ ዕግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር ኤሌክትሪክ እና አፄዎቹም አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...