መነሻ ገጽ መቐለ ከተማ ወልዋሎ አዲግራት ከ መቐለ ከተማ ቀሪ 45 ደቂቃ ጨዋታ እሚደረግበት ቦታና ቀን ታወቀ
መቐለ ከተማሰበር ዜናወልዋሎየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ወልዋሎ አዲግራት ከ መቐለ ከተማ ቀሪ 45 ደቂቃ ጨዋታ እሚደረግበት ቦታና ቀን ታወቀ

አጋራ
አጋራ

በኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ተስተካካይ መርሃ ግብር ሽሬ ላይ ወልዋሎ አዲግራት ከ መቐለ ከተማ ሰኞ 9 ሰዓት ሊደረገ ኘሮግራም ወጦለት የነበረው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ ከፀጥታ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ የክልሉ ኮማንድ ፖስቱ ማገዱን ተክቶሎ ጨዋታው እንዳልተካሄደ እሚታወስ ነው።

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የውድድርና ስነስርዓት የቀንና ቦታ ለውጥ በማድረግ ኘሮግራሙን የፊታችን ዓርብ ግንቦት 17 ቀን 2010 ቀሪ 45 ደቂቃ በአዲስአበባ ስታዲየም እንደሚካሄድ አሰታውቋል።

በሊጉ 17ኛ ሳምንት ጨዋታ ወልዋሎ አዲግራት መቐለ ከተማን በአሳሪ አልማሀዲ የመጀመሪያ አጋማሽ በተቆጠረች ግብ እየመራ ጨዋታው በደጋፊዎቻቸው ረብሻ መቋረጡ እሚታወስ ነው።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡናና መቻል ያለ ግብ ስለያዩ፤ ወላይታ ድቻ ወልዋሎን በማሸነፈ የድል ጉዞውን ቀጥሏል!

በአቤኔዘር አበበ ሲዳማ ቡና ከመቻል ጋር ያለ ግብ ሲለያዩ፣ ወላይታ ድቻ ወልዋሎ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀይቆቹ የመጀመሪያ ድላቸውን ሲያሳኩ፣ ፈረሰኞቹም በድል የአምስተኛውን ሳምንት ጨዋታ አጠናቀቁ!

በአቤኔዘር አበበ ሀዋሳ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ የመጀመሪያ ድላቸውን አሳኩ ሀዋሳ ከተማ...