ወልዋሎ አዲግራት ተጨዋቾች ማስፈረሙን ቀጥሏል

በ2010 የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ወላይታ ዲቻ የተሳካ ውድድር ሲያሳልፍ የቡድኑ ወሳኝ ተጨዋች የነበረው ሃይማኖት ወርቁ አዲስ አሰልጣኝ የቀጠረው ወልዋሎ አዲግራትን ተቀላቅሏል።

ባሳለፍነው የውድድር ዓመት ከወላይታ ድቻ ጋር ያሳለፈው የቀድሞው የአዲስ አበባ ከተማ፣ባህርዳር ፤ ሀዋሳ ከተማ፣ጅማ አባጅፋር  ተጫዋቾች ለወልዋሎ አዲግራት የአንድ ዓመት የውል ስምምነት ፈርሟል ።

ከሀይማኖት በተጨማሪ ቢጫ ለባሾቹ ዐመል ሚሊኪያስ ፤ አወል አብደላ እና ያሬድ ብርሀኑን ማስፈረም የቻሏቸው ተጫዋቾች ናቸው

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook

hatricksport team

Hatricksport team