ወልዋሎ በሜዳው ዙሪያ ለፌደሬሽኑ የቅሬታ ደብዳቤ አስገብቷል

ወልዋሎ በሜዳው ዙሪያ ለፌደሬሽኑ የቅሬታ ደብዳቤ አስገብቷል

ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ የመጫወቻ ሜዳየ ለጨዋታ ቡቁ ነው ሲል ለፌደሬሽኑ የቅሬታ ደብዳቤ ልኳል።

በ2010 ለእድሳት ተብሎ የፈረሰው የወልዋሎ ስታዲዮም ጨዋታ ለማከናወን አስፈላጊውን ነገር አሟልቶ ከፌደሬሽኑ ገምጋሚዎች መጥተው ስታዲየሙን እንዲገመግሙ ባስገባው ደብዳቤ መሰረት ከቀናቶች በፊት በፌደሬሽኑ የተላከው ኮሚቴ ሜዳውን ገምግሞ ለጨዋታ ብቁ እንደሆነ ለፌደሬሽን ባቀረበው ሪፖርት ማሳወቁ ይታወሳል። ሆኖም ግን ፌደሬሽኑ ለጨዋታ ብቁ አይደለም የሚል ውሳኔ ተገቢ አይደለም ሲል ነው ክለቡ በላከው የቅሬታ ደብዳቤ ያመላከተው።

ክለቡ የላከው ደብዳቤ የሚከተለው ይመስላል 👇👇👇👇


Hatricksport website Editor

Facebook

ሚሊዮን ኃይሌ

Hatricksport website Editor