ወልቂጤ ከተማ ሁለት ተጨዋቾችን አስፈረመ
አዲስ አዳጊዎቹ ወልቂጤ ከተማ የክረምቱ 13ተኛ ና 14ተኛ ፈራሚዎቻቸውን አግኝተዋል።በዝውውሩ በንቃት እየተሳተፋ ሚገኙት ክትፎዎቹ ኤፍሬም ዘካርያስን ከአዳማ ከተማ እንዲሁም ጆርጅ ደስታን ከመድን ማስፈርም ችለዋል።
ያለፋትን ሁለት ዓመታት በአዳም ከተማ ያሳለፈው የቀድሞው የመተሃራ ስኳር፣ሃዋሳ ከተማ ና ኢትዮጵያ ቡና አማካይ ኤፍሬም ዘካርያስ በአንድ ዓመት ውል ከወልቂጤ ጋር ሚያቆየውን ውል ተፈራርሟል።
ባሳለፍነው ዓመት በከፍተኛ ሊጉ ከመድን ጋር ያሳለፈው ግብ ጠባቂው ጆርጅ ደስታ ሌላኛው ወልቂጤን የተቀላቀለ ተጨዋች ነው።
አስተያየት ይስጡ