ወላይታ ድቻ የእግድ ውሳኔ ተላልፎበታል

ወላይታ ድቻ ቅጣት ተላልፎበታል

 

የክለቡ ተጨዋች የነበረው የአንዷለም ንጉሴ የ3 ወር ደመወዝ ባለመክፈሉ በዲሲፕሊን ኮሚቴ የተወሰነበት ውሳኔ በይግባኝ ኮሚቴም የጸናበት ወላይታ ድቻ ውሳኔውን ተግባራዊ ባለማድረጉ ካለፈው አርብ ጀምሮ መታገዱ ታውቋል፡፡

 

በዚህም መሠረት ውሳኔውን ተግባራዊ እስኪያደርግ በየቀኑም የክፍያው 2 በመቶ እንደሚወልድ
ተረጋግጧል፡፡

Editor at Hatricksport

Facebook

ዮሴፍ ከፈለኝ

Editor at Hatricksport