ወላይታ ድቻ የቀድሞ ተጫዋቹን አስፈርሟል

አሰልጣኝ ደለለኝ ደቻሳን በቋሚነት ከቀጠሩ በኃላ በከፍተኛ መነቃቃት ላይ የሚገኙት ወላይታ ድቻዎች የቀድሞው ተጫዋቻቸውን አማኑኤል ተሾመን ማስፈረማቸው ታውቋል ::

 

ከድሬድዋ ከተማ ጋር በስምምነት የተለያየው አማኑኤል ተሾመ ማረፊያውን የጦና ንቦቹን በድጋሚ ሲያደርግ ለቡድኑ ትልቅ ሚናን እንደሚጫወት ይጠበቃል ::

አማኑኤል ተሾመ ከዚህ ቀደም ለአዲስ አበባ ከተማ ፤ ወላይታ ድቻ ፤ መከላከያ እንዲሁም ድሬድዋ ከተማ በመጫወት አሳልፏል ::

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor