ወላይታ ድቻ ለፌደሬሽኑ የቅሬታ ደብዳቤ አስገብቷል

ወላይታ ድቻ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው ጨዋታ መካከል በተፈጠረው የደጋፊዎች ግጭት ለተጎዱት እና የጉላሉት ደጋፊዎቼ ካሳ ይገባል ሲል ሲል ለፌደሬሽኑ አቤቱታውን አስገብቷል።

ወላይታ ድቻ በ15ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ወደ አዲስ አበባ አቅንቶ ኢትዮጵያ ቡናን ገጥሞ 3-1 መሸነፉ ይታወሳል። በጨዋታው መሀል በተፈጠረ ግጭት ደጋፊዎቼ ተጎድተዋል ሲሉ ነው ቅሬታቸውን ያስገቡት።

ክለቡ የላከው ደብዳቤ የሚከተለው
ይመስላል 👇👇

Hatricksport website Editor

Facebook

ሚሊዮን ኃይሌ

Hatricksport website Editor