ካፍ ለጋዜጠኞች ጥሪውን አቅርቧል !

በአህመድ አህመድ የሚመራው ካፍ ሰኔ 23 የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን እንደሚያካሂድ ሲያስታውቅ ከስብሰባው መጠናቀቅ በኃላ በቪድዮ ኮንፈረንስ ከጋዜጠኞች ጋር ቆይታን እንደሚያደርጉ ተገልጿል ::

ይህንንም ተከትሎ መመዝገብ ለሚፈልጉ ጋዜጠኞች በካፍ ድህረ ገፅ እንዲሁም በተከታዪ የዋትስአፕ ቁጥር (+201100003400) ከዛሬ ጀምሮ እስከ መጪው እሀየድ መመዝገብ እንደሚችሉ ይፋ ሆኗል ፡፡

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor