እንደሁሌው አሁንም ሀትሪክ በቀኗና በሰአቷ በመገኘት ቃሏን እንደጠበቀች ነው… ነገ ጠዋት ሀትሪክ እጅዎ ስትገባ……

ለመላው የሀትሪክ ቤተሰቦች፡-
ለአዲሱ አመት እንኳን አደረሳችሁ
2013….
የተባረከ
የሰላም
የስኬትና
የጤና እንዲሆንላችሁ እንመኛለን….

…..እንደሁሌው አሁንም ሀትሪክ በቀኗና በሰአቷ በመገኘት
ቃሏን እንደጠበቀች ነው…
ነገ ጠዋት ሀትሪክ እጅዎ ስትገባ……

….የግብ ጠባቂው አቤል ማሞ ግልጽነት የተሞላበት ምላሽ
…. የቅዱስ ጊዮርጊሶች አዲሱ ዘመናዊ ሰርቪስ
…..የአናጋው ባደግ ይቅርታ
…..የኢትዮጲያ ቡና የፊፋ ቅጣትና የክለቡ ምላሽ
…..ውዝግብ ፈጣሪዎች ላይ ፌዴሬሽኑ የሰጠው
ማስጠንቀቂያ…

ከውጪ ደግሞ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጅማሮ ዙሪያ
የተጠናከሩ ልዩ ዘገባዎች እንዲሁም ሌሎች አዳዲስ
መረጃዎች ያገኛሉ

በዚህ አጋጣሚ የሀትሪክ ጋዜጣና መጽሄትን
ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ እንጋብዛለን…ያለምንም
ተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ቦታ እናደርሳለን….በ2013
የመረጃ ጥማትዎ በሀትሪክ ይረካል፡፡

የሀትሪክ የአዲስ ዓመት ስጦታ ከ www.hatricksport.net በተጨማሪ
በ www.Hatricksportethiopia.com ልንመጣ ነውና ይጠብቁን

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook

hatricksport team

Hatricksport team