ኢኮስኮ ዳግም በፍትህ አደባባይ ተሸነፈ

 

የኢትዮጲያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ የዲሲፕሊን ኮሚቴ በኢኮስኮ ላይ የሰጠውን ብይን አፅንቶታል ::

 

ከቀናት በፊት በወጣ ውሳኔ ዲሲፕሊን ኮሚቴ ክለቡ የብሩክ ይድነቅን ሙሉ ደሞዝ እንዲከፍል የሰጠውን ውሳኔ በደብዳቤው ይዘት ተንተርሶ ውድቅ እንዲደረግ ቢጠይቅም የተሻረ የህግ ትርጉም የለም በሚል የተጨዋቹን ደመወዝ እንዲከፍል ያስያዘው የይግባኝ ገንዘብ ገቢ እንዲደረግ ወስኗል፡፡

 

 

Editor at Hatricksport

Facebook

ዮሴፍ ከፈለኝ

Editor at Hatricksport