ኢንስትራክተር አብርሐም መብርሀቱ ወደ ወልቂጤ ከተማ ?

የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሀም መብርሀቱ ከሳምንታት በኋላ ውላቸው በይፋ ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር መጠናቀቁን ተከትሎ በዘንድሮው የውድድር ዓመት በሊጉ ድንቅ የውድድር ዓመትን ሲያሳልፉ በቆዩት ወልቂጤ ከተማዎች ይፋዊ ጥያቄ ቀርቦላቸው እንደነበር ሀትሪክ ስፖርት ለማረጋገጥ ችሏል ::

ሆኖም ኢንስትራክተር አብርሐም መብርሀቱ የወልቂጤ ከተማን የአሰልጥንልን ጥያቄ ውድቅ ማድረጋቸውን ለማወቅ ተችሏል ።

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor