ኢትዮ ኤሌክትሪክ አሰልጣኝ አንዋር ያሲንን አሰናበተ

በከፍተኛ ሊግ እየተሳተፈ የሚገኘው ኢትዮ ኤሌክትሪክ አሰልጣኝ አንዋር ያሲንን አሰናበተ።

የክለቡ ቦርድ ክለቡን ውጤታማ ማድረግ አልቻሉም በሚል አሰልጣኞቹንና የክለቡን ተጨዋቾች ካነጋገረ በኋላ ነው አሰልጣኝ አንዋር ያሲንን ለማሰናበት የወሰነው ተብሏል። ቡድኑ በጊዜያዊነት የቴክኒክ ክፍሉን ሲመሩ የነበሩት ጉልላት ፍርዴ እና ተስፋዬ ዘርጋው እንደሚመሩት ሲታወቅ፡፡ ክለቡን ወደ ፕሪሚየር ሊግ የማሳደግ ሀላፊነትም ጭምር እንደሚጠበቅባቸው ሀትሪክ ስፖርት ያገኘቸው መረጃ ያመላክታል።

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook

hatricksport team

Hatricksport team