ኢትዮ ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ አዲስ ስራ አመራር ቦርድ ሾሟል!

ኢትዮ ኤሌክትሪክ አቶ ጫላ አማንን የኢትዮ ኤሌክትሪክ ስፖርት ማህበር ስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ አድርጎ ሾመ፡፡

 

ከክለቡ በተገኘ መረጃ በኢትዮ ኤሌክትሪክ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሽፈራው ተሊላ ፊርማ በወጣው ደብዳቤ አቶ ጫላ ከዛሬ ግንቦት 4/2012 ጀምሮ የቀድሞውን የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ኢሳያስ ደንድርን ተክተው እንዲሰሩ መመረጣቸውን አስታውቀዋል፡፡

Editor at Hatricksport

Facebook

ዮሴፍ ከፈለኝ

Editor at Hatricksport