ኢትዮጵያ ቡና ከኮከቡ ጋር ተለያየ !

በኢትዮጵያ ቡና ቤት በመሀል ሜዳው ላይ አስደናቂ ብቃቱን ላለፉት አመታት ሲያሳይ የቆየው አምበሉ አማኑኤል ዮሐንስ ከቡናማዎቹ ጋር በመለያየት ፋሲል ከነማን መቀላቀሉ ተገልጿል ::

 

አማኑኤል ዮሐንስ በቀጣይ ሁለት ዓመት በአጼዎቹ ቤት ፋሲል ከነማ የሚያቆየውን አዲስ ውል መፈራረሙ ተሰምቷል ::

 

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor