ኢትዮጵያ ቡና ከተጫዋቹ ጋር ተለያይቷል !

 

ያለፉትን በርካታ ዓመታት በኢትዮጵያ ቡና ቤት ማሳለፍ የቻለው አህመድ ረሺድ የጣና ሞገዶቹን ለመቀላቀል ተስማምቷል ።

አህመድ ረሺድ በቀጣዮቹ ዓመታት በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ በሚሰለጥነው ባህር ዳር ከተማ መለያ እንደሚታይ ይጠበቃል ።

የጣና ሞገዶቹ ምንም እንኳ በዝውውር መስኮቱ ከቅዱስ ጊዮርጊስ እና ፋሲል ከነማ በመቀጠል ዘግይተው ወደ ዝውውር መስኮቱ ቢገቡም ባለፉት ቀናት ንቁ ተሳትፎን በማድረግ ላይ ይገኛሉ ።

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor