መነሻ ገጽ ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ ኢትዮጵያ ቡና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን በሠፊ ዉጤት በማሸነፍ ደረጃውን አሻሻለ
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ኢትዮጵያ ቡና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን በሠፊ ዉጤት በማሸነፍ ደረጃውን አሻሻለ

አጋራ
አጋራ

ዛሬ በ አበበ ቢቂላ ስታዲየም በተካሄደው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ14ኛ ሳምንት ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ተጋጣሚዉን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 5ለ2 በሆነ ሠፊ ውጤት ከማሸነፍ  ዉጪ ድሉ ደረጃውን እንዲያሻሽል  ረድቶታል።ኢትዮጵያ ቡና በ14 ጨዋታ በ23 ነጥብ  እና በ3 የግብ ክፍያ እስከ ነገ ተስተካካይ ጨዋታ ድረስ ወደ አራተኛ ደረጃ ከፍ ብላል።ለኢትዮጵያ ቡና የአሸናፊነቱን ግብ ያስቆጠሩት ሣሙኤል ሣኑሚ 2:አስቻለው ግርማ 2 እንዲሁም ጋቶች ፓኖም 1 አስቆጥረዋል።




 

ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜና እረፍትዜናዎች

የጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ አጭር የህይወት ታሪክ

ጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ ከእናቱ ከወ/ሮ ጌጤ ገ/ስላሴ እና ከአባቱ ሀምሳ አለቃ ወልዴ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች

ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ  ቀናችን  እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ አዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች

ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ  ቀናችን  እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ አዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን...