መነሻ ገጽ ኢትዮጵያ ቡና ​ኢትዮጵያ ቡና በከፍተኛ ሊጉ ድምቀት የነበረቱን ሶስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
ኢትዮጵያ ቡናወልዋሎየዝውውር ዜናዎችጅማ ከተማ

​ኢትዮጵያ ቡና በከፍተኛ ሊጉ ድምቀት የነበረቱን ሶስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

አጋራ
አጋራ

ኢትዮጵያ ቡና በከፍተኛ ሊጉ ድምቀት የነበረቱን ሶስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በ2009 የውድድር ዘመን ክለባቸውን ወደ ፕሪሜየር ሊጉ እንዲያድግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደረጉ ሶስት ተጫዋቾችን ያስፈረመው በድራጋን ፖፖዲች እሚመራው  ኢትዮጵያ ቡና ሲሆን 

ሮቤል አስራት እና አስራት ቱንጆ ከጅማ ከተማ እንዲሁም ከወልዋሎ አዲግራት አብዱሰላም አማን ማስፈረም ችሏል ፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
አርሲ ነገሌዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ነገሌ አርሲ በነፃ ዝውውር ናይጄሪያዊ አጥቂ አግኝቷል

በኢራቅ ሊግ ቆይታ የነበረው አጥቂ ነገሌ አርሲን ይቀላቀላል። ኪቲካ ጀማን በዝውውሩ የመዝጊያ...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ

መቐለ 70 እንደርታ ክለብ የሌለውን አጥቂ ወደ ክለቡ አምጥቷል። በአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም...

መቐለ 70 እንደርታኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ጋናዊው ተጫዋች ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶ ለመድን ፈረመ

ኢትዮጵያ መድን የአጋማሹን አራተኛውን ፈራሚ አግኝቷል። በአሰልጣኝ ገብረመድኅን ሐይሌ የሚመሩት የወቅቱ የሊጉ...

ወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ወልዋሎ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ

ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ አራተኛውን የአጋማሹን አዲስ ፈራሚ በእጃቸው አስገብተዋል። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሠ...