በክረምቱ የተጨዋቾች ዝውውር 3 ተጨዋቾችን ማስፈረም የቻለው ኢትዮጵያ ቡና አራተኛ ፈራሚውን ሃብታሙ ታደሰን ከወልቂጤ አድርጓል።
ወልቂጤ ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊጉ እንዲያልፍ 13 ግቦችን በማስቆጠር ከፍተኛ ድርሻን የተወጣው ሃብታሙ ታደሰ በሁለት ዓመት ውል የካሳዬ አራጌ አራተኛ ፈራሚ ሆኖ ኢትዮጵያ ቡናን
ተቀላቅሏል።
በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...
በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...
በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት...
አሰልጣኙን ያሰናበተው መቐለ 70 እንደርታ ሌላ ሹመትን ፈፅሟል። በያዝነዉ የዉድድር አመት ደካማ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ