መነሻ ገጽ ኢትዮጵያ ቡና ​ኢትዮጵያ ቡናዎች አዲግራት ሲገቡ ደማቅ አቀባበል ሲደረግላቸው የሁለተኛ ቀን ልምምዳቸውን ሰርተዋል
ኢትዮጵያ ቡናወልዋሎየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

​ኢትዮጵያ ቡናዎች አዲግራት ሲገቡ ደማቅ አቀባበል ሲደረግላቸው የሁለተኛ ቀን ልምምዳቸውን ሰርተዋል

አጋራ
አጋራ

በኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ጨዋታ ወልዋሎ አዲግራት ከ ኢትዮጵያ ቡና ነገ 09:00 ሰዓት ጨዋታቸውን እሚያደርጉ ሲሆኑ ኢትዮጵያ ቡናዎች  ትናንት  አዲግራት  ሲገቡ   በህዝቡ  መልካም አቀባበል  ታጅበው ካረፉበት ሙሉ ሆቴል  ወደ   ወልዋሎ ስታድየም  በማምራት የመጀመርያ   ቀን ትሬኒጋቸውን  10:00 ሰአት ላይ  መስራት ችለዋል፡፡ 

  አመሻሹ ላይም በ ገዛገብረስላሴ ባህላዊ የምግብ  አደራሽ  የእንኳን  ደህና  መጣቹና   የእራት  ግብዣ የተደረገላቸው ሲሆን ቡናዎቹ   ዛሬ  ጠዋት ላይ   በበርካታ    ደጋፊዎች ታጅበው የሁለተኛ ቀን  ትሬኒንግ  ሲሰሩ  ዋና አሰልጣኛቸው ኮስታዲን ፓፒች  በቦታው ላይ  አልነበሩም  በምትካቸው ምክትል አሰልጣኙ  እና   ኮቺንግ ስታፍ  በሙሉ   በትሬኒንግ ቦታው ላይ ተገኝተው ተጫዋቾቹን ልምምድ አሰርተዋል፡፡ 

በነገው ጨዋታ ከሁለቱም ቡድኖች በጨዋታው ላይ  እማይኖሩትን ስንመለከት ቡናዎቹ  ከወልዋሎ  ያስፈረሙት  አብዱሰላም አማን  በጉዳት  ምክንያት  ከቡድኑ ጋር  ያልተጓዘ ሲሆን  ለብሔራዊ ቡድኑ ያስመረጧቸው ሳምሶን ጥላሁን እና በጉዳት ምክኒያት የተቀነሰው መስዑድ መሀመድ እና አስቻለው ግርማ እማይኖሩ ሲሆን የወልዋሎ አዲግራት ግብ ጠባቂ በረከት አማረ በተመሳሳይ የብሔራዊ ቡድን ግዴታውን ለመወጣት ለቢጫዎቹ እማይሰለፍ  ይሆናል፡፡ 

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሲዳማ ቡና ቡድን መሪ ታገደ

በዮሴፍ ከፈለኝ የፕሪምየር ሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና የቡድን መሪው የቀድሞው ዳኛ ዕግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር ኤሌክትሪክ እና አፄዎቹም አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...