መነሻ ገጽ አፍሪካ ኢትዮጵያ በፊፋ የሃገራት ደረጃ ከባለፈው ወር አንድ ደረጃ አቆለቆለች
አፍሪካካፍዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ኢትዮጵያ በፊፋ የሃገራት ደረጃ ከባለፈው ወር አንድ ደረጃ አቆለቆለች

አጋራ
አጋራ

በመስከረም ወር አንድ የወዳጅነት ጨዋታን ጨምሮ አራት ጨዋታዎችን ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በኬንያ አቻው በደርሶ መልስ 3-0 መሸነፉን ተከትሎ አንድ ደረጃ ወደታች ዝቅ በማለት 150ኛ ደረጃ ላይ ለመቀመጥ ተገዷል፡፡
በባለፈው ወር የሃገራት ደረጃ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 149 የነበረ ሲሆን ደረጃውን ለሚጢጢዋ አፍሪካዊ ደሴት ኮሞሮስ አስረክቦ አንድ ደረጃ ቁልቁል ወርዷል፡፡

የባለፈውን ወር የፊፋ የሃገራት ደረጃ ቁንጮ ከፈረንሳይ ብሄራዊ ቡድን ጋር በጋራ ተቆናጥጣ የነበረችው ቤልጂየም በዚህ ወር መሪነቱን ለብቻዬ ብላለች፤ የአፍሪካ ሃገራትን ፊት አውራሪነት የምትመራው ሴኔጋል ከዓለም 25ኛ ደረጃ ላይ ተገኝታለች፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...