ኢትዮጵያ መድን ከአሰልጣኙ ጋር በስምምነት ተለያይቷል

አሰልጣኛ ያሬድ ቶሌራ ከኢትዮጵያ መድን ተጋር በስምምነት ተለያይተዋል።

በከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ እየተሳተፈ የሚገኘው ኢትዮጵያ መድን ከቀድሞ አሰልጣኙ ጋር አሁንም በድጋሚ ተለያይቷል። በተለይም ቡድኑ አምና ወደ ሊጉ ለመመለስ ከጫፍ ደርሶ የነበር ሲሆን። በዘንድሮ አመት ግን ደካማ ጉዞን በማድረጎ በ8 ጨዋታዎች 9 ነጥቦችን ነው መሰብሰብ የቻለው። በናህሴ ወር በድኑን ተረክበው የነበሩት አሰላጣኙ በስምምነት መለያየታቸውን ነው ያሬ የተማው። ከዚህ ቀደም አሰልጣኙ ኢትዮጵያ መድን የተስፋ እና ዋናው ቡድን፣ወልቂጤ፣ለገጣፎ፣ የኢትዮጽያ ከ17አመት በታች እና ዋናው ሴት ብሄራዊ ቡድን ማሰልጠን ችሏል።

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook

hatricksport team

Hatricksport team