ኢትዮጵያ መድን አሰልጣኝ ያሬድ ቶሌራን ወደ ስራው መልሷል

ከቀናቶች በፊት ከአሰልጣኛ ያሬድ ቶሌራ ጋር በስምምነት ተለያይተው የነበሩት ኢትዮጵያ መድንኖች በድጋሚ ወደ ነበረበት ስራ እንዲመለስ ወስነዋል።

በከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ እየተሳተፈ የሚገኘው ኢትዮጵያ መድን። በናህሴ ወር በድኑን ተረክበው የነበሩት አሰላጣኙ በስምምነት ተለያይተው ክለቡ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ከአሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ጋር ከጫፍ ደርሰው ሳይማሙ ቀርተው በድጋሚ የቡድኑ አሰልጣኝ ወደ ሀላፊነታቸው እንዲመለሱ ወስኗል።

Editor at Hatricksport

Facebook

ዮሴፍ ከፈለኝ

Editor at Hatricksport