መነሻ ገጽ አፍሪካ ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል አርቢተር ባምላክ ተሰማ ወዮሳ የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ እንዲመራ ተመረጠ
አፍሪካአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግዜናዎች

ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል አርቢተር ባምላክ ተሰማ ወዮሳ የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ እንዲመራ ተመረጠ

አጋራ
አጋራ

የ2017 የአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ የፊታችን ቅዳሜ በፈረንጆቹ አቆጣጠር ጥቅምት 28 እና ህዳር 5 በደርሶ መልስ በሚደረጉት ጨዋታዎች ይጠናቀቃል። 
የግብፁን አል አህሊ እና የሞሮኮውን ዋይዳድ ካዛብላንካን በደርሶ መልስ ያገናኛል፡፡ በዚህ  የፍፃሜ የመጀመሪያ ግጥሚያው ቅዳሜ ጥቅምት 28 በግብፅ በቦንግ አሌክሳንድሪያ ሲደረግ ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል የመሀል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ጨዋታውን እንዲመራ በካፍ ተመርጧል።

ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል የመሃል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ወዮሳ የ2017 ቶታል የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ 2 መክፈቻ ጨዋታ እንዲመራ በካፍ መመረጡ እሚታወስ ነው ፡፡
ጨዋታው በፍራንስቪል ከተማ በሚገኘው ፍራንስቪል ስታዲየም ይደረጋል፡፡ ባምላክ በካፍ የዳኞች ደረጃ ኤሊት ኤ ላይ የሚገኝ ኢትዮጵያዊ አርቢትር ነው​
ከዳጅነት በተጨማሪ  ባምላክ ተሰማ በሶሲዬሎጂ ትምህርት ዘረፍ በአለርት ሆስፒታል በማህበራዊ ሰራተኛ (social worker) ሆኖ በመስራት ላይ የገኛል

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር ኤሌክትሪክ እና አፄዎቹም አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...