መነሻ ገጽ ባህርዳር ከተማ አፍወርቅ ኃይሉ ባህርዳር ከተማን ተቀላቅሏል
ባህርዳር ከተማዜናዎች

አፍወርቅ ኃይሉ ባህርዳር ከተማን ተቀላቅሏል

አጋራ
አጋራ

 

ፋሲል ተካልኝን በአሰልጣኝነት የቀጠረው ባህርዳር ከተማ አፍወርቅ ሃይሉን ከወልዋሎ እስፈርሟል።ለተከታታይ ሁለት ዓመታት ከወልዋሎ ጋር በግሉ የተሳኩ ዓመታት ማሳለፍ የቻለው አፍወርቅ ሃይሉ የጣና ሞገዶቹ የክረምቱ አራተኛ ፈራሚ ሆኗል።

የቀድሞው የኢትዮ ኤሌክትሪክ፣ደደቢት እና ወልዋሎ ተጨዋች  አፍወርቅ ሃይሉ በያዝነው ዓመት በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጠኝ አብርሃም መብራህቱ እምነት ተጥሎበት በኦሎምፒክ ቡድኑ እና በዋናው ብሄራዊ ቡድን ጥሪ ተደርጎለት መጫወት ችሏል።

ለቀጣይ ዓመት ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዳዲስ ተጨዋቾችን በማስፈረም እንዲሁም የነባሮችን ውል በማራዘም እየተዘጋጀ እሚገኘው ባህርዳር በቀጣይ ቀናቶች የሁለት ተጨዋቾች ውል ሊያጠናቅቅ እንደሚችል ይገመታል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
መቐለ 70 እንደርታዜናዎች

ገረሱ ሸመና መቐለ 70 እንደርታን ተቀላቀለ

በሊጉ ለመቆየት እየዳዱ የሚገኙት መቐለ 70 እንደርታዎች ረዳት አሰልጣኝ ሾመዋል። በኢትዮጵያ እግር...

ወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“የቀዶ ጥገና ህክምና ይደረግለታል” የወላይታ ድቻ ስራ አስኪያጅ አቶ ምትኩ ሐይሌ

ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ከባድ ጉዳትን ያስተናገደው ወጣቱ ተጫዋች ቅዱስ ቂርቆስ በምን...

ኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

በካናዳ የኢትዮጵያዊያን የባህል እና ስፖርት ሊግ በይፋ ተመሠረተ

በካናዳ የኢትዮጵያ የባህል እና ስፖርት በሚል ስያሜ ሊግ ተቋቋመ። የኢትዮጵያን ባህል ለአለም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...