አዳማ ከተማ ከግብ ጠባቂው ጋር ለመለያየት ተቃርቧል !

 

በአዳማ ከተማ ክለብ ያለፉትን ዓመታት የቡድኑን መረብ ሲጠብቅ የቆየው ዲሞክራቲክ ኮንጋዊው ጆኮ ፔንዞ ከክለቡ ጋር ለመለያየት መቃረቡ ተሰምቷል ።

ጃኮ ፔንዞ ቀጣይ ማረፊያው በቀጣይ ቀናት ወደ ኮንጎ በማምራት ለሊጉ ጠንካራ ክለብ ኤ ኤስ ቪታ ክለብ ፊርማውን እንደሚያኖር ይጠበቃል ።

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor