አዳማ ከተማ ከተጫዋቾቹ ጋር መለያየቱን ቀጥሏል !

 

ዋና አሰልጣኛቸውን ለሀድያ ሆሳዕና አሳልፈው የሰጡት አዳማ ከተማዎች በርካታ ተጫዋቾቻቸው ጋር መለያየታቸውን ቀጥለዋል ።

አሁን ይፋ በሆነ መረጃ በአዳማ የፊት መስመር ጥሩ እንቅስቃሴን ሲያሳይ የቆየው ዳዋ ሆቴሳ ማረፊያውን በሀድያ ሆሳዕና ማድረጉ ተገልጿል ።

በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ የሚመሩት ሀድያ ሆሳዕና በርካታ ቁጥር ያላቸውን ተጫዋቾች ከአዳማ ከተማ በማስፈረም ላይ ይገኛሉ ።

ዳዋ ሆቴሳ በአዳማ የተሳካ ጊዜ ከማሳለፉ አስቀድሞ በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት በመጫወት ማሳለፉ ይታወሳል ።

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor