መነሻ ገጽ Uncategorized ​አዲሱ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ለ29 ተጨዋቾች  ጥሪ አቅርበዋል
Uncategorizedዋልያዎቹ

​አዲሱ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ለ29 ተጨዋቾች  ጥሪ አቅርበዋል

አጋራ
አጋራ

 

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከፊቱ ላለበት ወሳኝ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ለ 29 ተጫዋቾች በሀገር ውስጥ እና በውጭ ለሚጫወቱ ጥሪ አቅርቧል፡፡

 

በግንቦት ወር መጨረሻ አዲስአበባ ላይ የኡጋንዳ አቻውን  በወዳጅነት ጨዋታ ለመግጠም እንዲሁም በወርሀ ሰኔ መጀመሪያ ወደ አክራ አቅንቶ የጋና አቻውን በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ ይገጥማል፡፡በአዲሱ አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ እና በምክትሎቻቸው በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ እና በለጠ ገብረኪዳን አማካኝነት ለ29 ተጫዋቾች ጥሪ አቅርቧል፡፡

ለብሄራዊ ቡድኑ የተመረጡ 29 ተጫዋቾች ስም ዝርዝር እሚከተሉት ናቸው፡፡

ግብ ጠባቂዎች

 ጀማል ጣሰው (ጅማ አባ ቡና)

 አቤል ማሞ (መከላከያ)

ለአለም ብርሃኑ (ሲዳማ ቡና)

 ተክለማርያም ሻንቆ (አዲስአበባ  ከተማ)

ተከላካዮች

አስቻለው ታመነ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)

 ስዩም ተስፋዬ (ደደቢት)

 አብዱልከሪም መሀመድ (ኢትዮጵያ ቡና)

 አህመድ ረሺድ (ኢትዮጵያ ቡና)

ተስፋዬ በቀለ (አዳማ ከተማ)

አንተነህ ተስፋዬ (ሲዳማ ቡና)

አወት ገብረሚካኤል (ኢትዮ ኤሌክትሪክ)

 አዲሱ ተስፋዬ (መከላከያ)

ሙጂብ ቃሲም (አዳማ ከተማ)

አማካዮች

 ናትናኤል ዘለቀ (ቅዱስ ጊርጊስ)

ብሩክ ቃልቦሬ (አዳማ ከተማ)

ምንተስኖት አዳነ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)

ኤፍሬም አሻሞ (ደደቢት)

 ሽመክት ጉግሳ (ደደቢት)

ጋቶች ፓኖም (ኢትዮጵያ ቡና)

ታደለ መንገሻ (አርባምንጭ ከተማ)

ሙሉአለም መስፍን (ሲዳማ ቡና)

ጋዲሳ መብራቴ (ሀዋሳ ከተማ)

 ሽመልስ በቀለ (ፔትሮጄት/ግብፅ)

አጥቂዎች

 ጌታነህ ከበደ (ደደቢት)

 ሳላዲን ሰኢድ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)

ኡመድ ኡኩሪ (ኤ.ልሀርቢ/ግብፅ)

አብዱራህማን ሙባረክ (ፋሲል ከተማ)

 አሜ መሀመድ (ጅማ አባ ቡና)

አዲስ ግደይ (ሲዳማ ቡና)

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

ካሌብ በየነ ወሳኙን ግብ አስቆጥሮ ሸገር ሲቲን የድል ሦስት ነጥብ አስጨበጠ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንየጨዋታ ዘገባ

ዋልያዎቹ በቴራንጋ አናብስቱ ሽንፈት አስተናገዱ

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ በባህርዳር አለምአቀፍ ስታድየም ሴኔጋልን የገጠመችው ኢትዮጵያ አንድ ለ...

ዋልያዎቹዜናዎች

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ እና ያሬድ ባየህ ከነገው ጨዋታ በፊት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።

“አጋጣሚዎችን ያለመጠቀም ችግር የሚቀረፈው ትኩረት በማድረግ ነውና በዚያ ጉዳይ ላይ ተወያይተናል”  አሰልጣኝ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የኢትዮጵያ እና ሴኔጋል ጨዋታ የሁለት ሀገር ዜግነት ያላቸው ዳኞች ይመሩታል

የካሜሮን እና የሴንትራል አፍሪካ ሪፐቭሊክ ዳኞች በጣምራ በባህርዳር የሚደረገውን ወሳኝ ጨዋታ ይመራሉ።...