መነሻ ገጽ ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስ አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ የአንድ ትምህርት ቤትን ሙሉ ወጪ ችሎ ሊገነባ ነው
ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስዜናዎች

አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ የአንድ ትምህርት ቤትን ሙሉ ወጪ ችሎ ሊገነባ ነው

አጋራ
አጋራ

አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ በዋግ ህምራ ዞን ፃግብጂ ወረዳ በዳስ አገልግሎት እየሰጠ ያለውን የገልኩ ትምህርት ቤት ሙሉ ወጪውን ችሎ ለመገንባት ቃል ገብቷል፡፡

በዚሁ መሰረት ሚያዚያ 27/2011 ዓ.ም. በቦታው ተገኝቶ መሰረተ ድንጋይ በማስቀመጥ በአጭር ጊዜ ውስጥ ግንባታውን መጀመር እንደሚችል ከትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ጥላዬ ጌቴ ጋር ውይይት አድርጓል፡፡

የትምህርት ቤቱ ግንባታ በዚሁ ዓመት ተገንብቶ የሚጠናቀቅና በመጪው ዓመት ለተማሪዎች አገልግሎት የሚሰጥ እንደሆነም ከትምህርት ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡

via- ENA 📷

አጋራ
ቀዳሚ ልጥፍ ሀትሪክ ስፖርት በነገው እትም ባለቀለሟ ጋዜጣዎ ሀትሪክ ስፖርት ተወዳጅ እና ተናፋቂ ጋዜጣ ስለመሆኗ ብዙዎች ምስክርነትን ሰጥተዋታል፤ በሀገር ውስጥ ዘገባዋ የተለያዩ ክለብ ተጨዋቾችን እና አሰልጣኞችን የህይወት ታሪክ እና ከጨዋታዎች በኋላም ስለሚሰጡት አስተያየት በየጊዜው እንግዳዋ አድርጋ በማቅረብ ከእናንተ ጋር የምታስተዋውቆት እና ሌሎች የዜና ዘገባዎቿንም የምታስነብቦት ሀትሪክ ስፖርት ነገም በገበያ ላይ ስትውል የሚወዱትን መረጃዎች ይዛሎት ትቀርባለች፡፡ ሀትሪክ ስፖርት ለመሆኑ ነገ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ወጥታ ይሆን? THE BIG INTERVIEW በሚለው እና ብዙ ተከታታይ ባላት አምዷ ነገ የምታቀርብሎት ተጨዋች የቅዱስ ጊዮርጊሱን አጥቂ አቤል ያለውን ነው፤ አቤል በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ በርካታ ጥያቄዎች ቀርቦለት ምላሽን ሰጥቷል፤ ሀትሪክ ስፖርት ሌላ ይዛቸው ከምትቀርባቸው ዘገባዎች መካከል የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር በስፖርታዊ ጨዋነት ዙሪያ ባዘጋጀው የሁለት ቀናት ውይይት ዙሪያ ሲሆን ሌላው ኢትዮጵያ ቡና ባህር ዳር ከነማን በሰፊ ግብ ባሸነፈበት ጨዋታ ዙሪያ ሁለት የድል ጎሎችን ካስቆጠረው አቡበከር ናስር ጋር ስለ ቡድናቸው ድል፤ ስላስቆጠረው ተደናቂ ግብ እና ከሜዳም በቀይ ካርድ ስለመውጣቱ ጠይቀነው ምላሽን ሰጥቷል፡፡ ሀትሪክ በባህር ማዶ ዘገባዎችም ወደ ወሳኝ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
መቐለ 70 እንደርታዜናዎች

ገረሱ ሸመና መቐለ 70 እንደርታን ተቀላቀለ

በሊጉ ለመቆየት እየዳዱ የሚገኙት መቐለ 70 እንደርታዎች ረዳት አሰልጣኝ ሾመዋል። በኢትዮጵያ እግር...

ወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“የቀዶ ጥገና ህክምና ይደረግለታል” የወላይታ ድቻ ስራ አስኪያጅ አቶ ምትኩ ሐይሌ

ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ከባድ ጉዳትን ያስተናገደው ወጣቱ ተጫዋች ቅዱስ ቂርቆስ በምን...

ኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

በካናዳ የኢትዮጵያዊያን የባህል እና ስፖርት ሊግ በይፋ ተመሠረተ

በካናዳ የኢትዮጵያ የባህል እና ስፖርት በሚል ስያሜ ሊግ ተቋቋመ። የኢትዮጵያን ባህል ለአለም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...