መነሻ ገጽ ዜናዎች አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ ከአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ኘሬዝዳንትነት እራሱን አገለለ
ዜናዎች

አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ ከአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ኘሬዝዳንትነት እራሱን አገለለ

አጋራ
አጋራ

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ክቡር ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገ/ስላሴ የኃላፊነት ስልጣን መልቀቂያ ደብዳቤ ለጠቅላላ ጉባኤ አባላት ማዘጋጀቱን ዛሬ ለስፖርት ጋዜጠኞ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል።

በደብዳቤው እንዳመለከተው እስከ ቀጣይ የምርጫ ወቅት ድረስ የፌዴሬሽኑ ም/ተ/ፕሬዝዳንት ኮ/ል አትሌት ደራርቱ ቱሉ የፕሬዝዳንትነቱን ቦታ ተክታ እንድትሰራ መውከሉንም ገልጧል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት...