መነሻ ገጽ ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ አዲሱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው ተመርጠዋል
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ አዲሱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው ተመርጠዋል

አጋራ
አጋራ

አሸናፊ በቀለ አዲሱ የኢትዮጵያ  ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው ተመርጠዋል

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ያወጣውን ባለ 7 ነጥብ የቅጥር ማስታወቂያ ተከትሎ ከ20 የበለጡ የሀገር ዉስጥና የባህር ማዶ አሰልጣኞች ያመለከቱ ሲሆን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከቴክኒክ ኮሚቴው የቀረበለትን ሀሳብ በማጽደቅ የአዳማ ከተማው አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን የብሄራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ በዛሬው እለት መምረጡን አስታውቋል፡፡በአስልጣኙ ቅጥር እና ሌሎች ጉዳየች ፌዴሬሽኑ በዚህ ሳምንት ጋዜጣ መግለጫ እንደሚጠራ አስታውቋል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜና እረፍትዜናዎች

የጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ አጭር የህይወት ታሪክ

ጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ ከእናቱ ከወ/ሮ ጌጤ ገ/ስላሴ እና ከአባቱ ሀምሳ አለቃ ወልዴ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች

ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ  ቀናችን  እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ አዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች

ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ  ቀናችን  እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ አዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን...