አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ እና ወልዋሎ ሊለያዩ ይሆን?

 

ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲው እና አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ሊለያዩ ከጫፍ የደረሱ ይመስላል።

በቅርቁ በፌደሬሽኑ ቅጣት የተጣለባቸው አሰልጣኙ። ከቅጣታቸው በኋላ ቡድናቸው ባደረገው ጨዋታ ስታድዮም ገብተው መመልከት ያልቻሉ ሲሆን። ከክለቡ ጋር አብረው እንዳልሆኑም ጭምር ነው። ሀትሪክ ያገኘችው መረጃ የሚያመላክተው። ከቅዱስ ጊዮርጊስ 4-1 ሽንፈት በኋላ ከደጋፊዎች ከፍተኛ ተቃውሞ  ሲሰነዘሩ እንደነበርም አይዘነጋም። እነዚህ ተዳምረው አሰልጣኙ ለክለቡ ቦርድ በቃል ደረጃ የመልቀቂያ ወረቀት እንደሚያስገቡ የተነገረ ሲሆን ዛሬ በይፋ ለክለቡ መልቀቂያውን ያስገባሉ ተብሎ ይጠበቃል።

Hatricksport website Editor

Facebook

ሚሊዮን ኃይሌ

Hatricksport website Editor