አሰልጣኝ ያሬድ ቶሌራና ኢትዮጲያ መድን በድጋሚ በስምምነት ተለያይተዋል

 

አሰልጣኝ ያሬድ ቶሌራ ከዚህ ቀደም የመልቀቂያ ደብዳቤ ለክለቡ ቢያስገባም የክለቡ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የመልቀቂያ ጥያቄህን እስኪያይ ወደ ስራ ተመለስ ተብያለሁ ያለው አሰልጣኝ ያሬድ/ድሬ/ የክለቡ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ትላንት ምሽት ተሰብስቦ ውሳኔ የሰጠ ሲሆን የአሠልጣኙን ጥያቄ ተቀብሎ በስምምነት አሰናብቶታል፡፡

አሰልጣኝ ያሬድ ቶሌራ ከዚህ ቀደም አኢትዮጵያ መድን የተስፋ እና ዋናው ቡድን ፣ ወልቂጤ ከተማ ፣ ለገጣፎ ፣ የኢትዮጽያ ከ17አመት በታች እና ዋናው ሴት ብሄራዊ ቡድን ማሰልጠን ችለዋል።

Editor at Hatricksport

Facebook

ዮሴፍ ከፈለኝ

Editor at Hatricksport