አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ወደ ኢትዮጵያ ይመለሳል !

የኢትዮጵያ ቡናው ዋና አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ፕርሚየር ሊጉ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት መቋረጡን ተከትሎ ቤተሰቦቹ በሚገኙበት አሜሪካ ማቅናታቸው ይታወሳል ።

 

ይህንንም ተከትሎ በመጪው ሐምሌ 20 ( ሰኞ ) ወደ ኢትዮጵያ በመመለስ የክለቡን ስራዎች ዳግም እንደሚቀጥሉ ሀትሪክ ስፖርት ለማረጋገጥ ችሏል ::

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor