መሰረት ማኔ በፈረንሳይ ሽልማት ተበርክቶላታል
ድሬዳዋን ወደ ፕሪምየር ሊጉ በማሳደግ በፕሪምየር ሊግ ማሰልጠን የቻለችው ብቸኛዋ ሴት አሰልጣኝ ዛሬ በፈረንሳየይዋ ከተማ ሊዮን ሽልማት ተበርክቶላታል። በታላቁ ተቋም horn of africa አማካኝት ታላላቅ ሰወች በተገኙበት የተዘጋጀው ይህ ሽልማት ለአካዳሚውም ድጋፍ አድርገዋል። አሰልጣኟ ከዚህ ጎን ለጎን እንደነ ሎዛ አበራ ያሉ ኢትዮጵያውን ፕሮፌሽናል ተጫዋቾች በፈረንሳዩ ክለብ ሊዮን እድል እንዲያገኙ ጥቆማ ሰጥታለች።
ጥቆማዋም ተቀባይነት አግንቶ እንደሚያመቻቹላት እና ያሰበችው ወደ ተግባር እንደሚያመጡት ቃል ገብተውላታል
አስተያየት ይስጡ