በኢትዮጵያ የዝውውር መስኮት በከፍተኛ ደረጃ ጥራት ያላቸውን ልጆች በማስፈረም ላይ እሚገኙት ፈረሰኞቹ በዛሬው እለት የጅማ አባ ቡናው የፊት መስመር ተጫዋች አሜ መሃመድ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ፈርሟል።

ፈረሰኞቹ በቀጣዩ አመት በአፍሪካ መድረክ ላለባቸው ፉክክር የተጨዋቾች መፈረም የፊት መስመራቸውን ያጠናክራል ተብሎ የታመነበት ሲሆን ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ለሁለት አመት ለመቆየት መስማማቱን ክለቡ በይፋዊ ገፁ አስታውቋል።
አስተያየት ይስጡ