መነሻ ገጽ የዝውውር ዜናዎች ​አማኑኤል ገ/ሚካኤል ከመቐለ ከተማ ጋር ለሁለት ዓመት እሚያቆየውን የፊርማ ስምምነት ፈረመ ፡፡
የዝውውር ዜናዎች

​አማኑኤል ገ/ሚካኤል ከመቐለ ከተማ ጋር ለሁለት ዓመት እሚያቆየውን የፊርማ ስምምነት ፈረመ ፡፡

አጋራ
አጋራ

በዘንድሮ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሲወዳደር የነበርው መቐለ ከተማ ምርጥ ብቃቱን በማሰየት ቡድኑ ወደ ፕሪሜየር ሊጉ እንዲያድጉ ጉልህ ሚና ከተጫወቱ  ተጫዋቾች ውስጥ የፊት መስመሩ አጥቂ አማኑኤል ገ/ሚካኤል ግንባር ቀደሙ ነው፡፡

ተጨዋቾች ከመከላከያ እና ከፋሲል ከተማ ጋር ስሙ ሲነሳ ቢቆይም በመጨረሻም ለክለቡ በ2.4 ሚሊዮን ብር ለሁለት ዓመት እሚያቆየውን የፊርማ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ 

እንዲሁም መቐለ ከተማ 10ተጫዋቾችን ፊርማ ሲያድስ የቀደሞ የክለቡ በረኛ የነበረው በአሁን ሰዓት በወሎ ኮምቦልቻ እሚገኘውን  ሙሴ መጠኑ ባለታወቀ የፊርማ ስምምነት ክለቡን ተቀላቅሏል ፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
አርሲ ነገሌዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ነገሌ አርሲ በነፃ ዝውውር ናይጄሪያዊ አጥቂ አግኝቷል

በኢራቅ ሊግ ቆይታ የነበረው አጥቂ ነገሌ አርሲን ይቀላቀላል። ኪቲካ ጀማን በዝውውሩ የመዝጊያ...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ

መቐለ 70 እንደርታ ክለብ የሌለውን አጥቂ ወደ ክለቡ አምጥቷል። በአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም...

መቐለ 70 እንደርታኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ጋናዊው ተጫዋች ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶ ለመድን ፈረመ

ኢትዮጵያ መድን የአጋማሹን አራተኛውን ፈራሚ አግኝቷል። በአሰልጣኝ ገብረመድኅን ሐይሌ የሚመሩት የወቅቱ የሊጉ...

ወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ወልዋሎ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ

ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ አራተኛውን የአጋማሹን አዲስ ፈራሚ በእጃቸው አስገብተዋል። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሠ...