አሁንም እንደ በፊቱ ቀጠሮ ላይ ቀልድ አናውቅም ከተባሉ ያለጥርጥር አባባሉ የሃትሪክ ነው….

አሁንም እንደ በፊቱ ቀጠሮ ላይ ቀልድ አናውቅም ከተባሉ ያለጥርጥር አባባሉ የሃትሪክ ነው….

እንዳልነው ነገ ጠዋት በቀጠሮው ሰአት እንገኛለን…..በመረጃዎቻችን ዘና ለማለትም ሆነ ቁም ነገር ለመቅሰም ምርጫዎ ያድርጉን አናሳፍሮትም..

*… የኢትዮጵያዊው ኮሊና አርቢትር ኪነ ጥበቡ ቀጣይ ክፍልን ይዘናል…ከውጪ ደጋፊ ነህ ትባላለህ ጊዮርጊሶች አታጫውተን ገደልከን እያሉ ያማርራሉ በመሃል ሳንዱች የሆንኩት እኔ ነኝ…ከፍ ያደረጉኝ የጊዮርጊስና የሌሎች ክለቦች ደጋፊዎች ናቸው ሲልም ጨምሮ ይናገራል…

*…የሲዳማ ቡናው ፈቱዲን ጀማል አሰልጣኞች ተጨዋቾች የሚያስፈርሙት በዲ ኤስ ቲቪ አይተው እንጂ ሰው ጠይቀው የሚያስፈርሙበት ጊዜ ያለፈ ይመስለኛል ብሏል ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ስላለባቸው ጨዋታ ተናግሯል…

*…ከቅዱስ ጊዮርጊስ የ17 አመት በታች ቡድን አድጎ ክስተት የሆኑው አማኑኤል ተርፋ በተለይ ለሃትሪክ የሚሰማውን ተንፍሷል…

*… የሀዲያ ሆሳዕና ተጨዋቾችና አመራሮች ደመወዝ ይከፈለን ኢንሴንቲቭ ይሰጠን በሚል እየተወዛገቡ ነው

*…በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናና ባህርዳር ከተማ ሳይሸናነፉ አቻ ተለያይተዋል….ወልቂጤ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን ረቷል….

ከውጪ ደግሞ፦

*….ስለ ኖርዊያዊው ሜሲ ማርቲን ኦዲጋርድ የምንሎት አለ….

*…አርሰናል ከማን.ዩናይትድ ጋር በኢምሬትስ የሚያደርጉትን ጨዋታ ተዳሶበታል…

*…በሚፋጀው የቸልሲ ወንበር ላይ ስለተቀመጡት ቶማስ ቱኼል ዙሪያም መረጃ ይዘናል…

ነገ ጠዋት ሀትሪክ እጅዎ ስትገባ ከላይ የተጠቀሱትንና ሌሎች አዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን ያገኛሉ

ነገ ጠዋት ሀትሪክን በእጅዎ ቢያስገቡ ይጠቀማሉ ይዝናናሉ

……ቅዳሜና እሁድዎ የተባረከ ይሁን…….

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook

hatricksport team

Hatricksport team