ከተለያዩ የግብፅ ክለቦች ጋር ስሙ ተያይዞ የነበረው የፈረሰኞቹ የአማካኝ ስፍራ ተጫዋች ናትናኤል ዘለቀ እስከ 2011 ዓ.ም ድረስ የሚያቆየውን ውል ዛሬ በክለቡ ፅህፈት ቤት በመገኘት ውሉን ያረዘመ መሆንኑን የክለቡ ይፋዊ የፌስቡክ ገጽ አስውቋል ፡፡
መሳይ አያኖ አዲሱ የኢትዮጵያ ቡና የግብ ዘብ ሆኗል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚሳተፈው...
በኢራቅ ሊግ ቆይታ የነበረው አጥቂ ነገሌ አርሲን ይቀላቀላል። ኪቲካ ጀማን በዝውውሩ የመዝጊያ...
መቐለ 70 እንደርታ ክለብ የሌለውን አጥቂ ወደ ክለቡ አምጥቷል። በአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም...
ኢትዮጵያ መድን የአጋማሹን አራተኛውን ፈራሚ አግኝቷል። በአሰልጣኝ ገብረመድኅን ሐይሌ የሚመሩት የወቅቱ የሊጉ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ