መነሻ ገጽ የዝውውር ዜናዎች ናትናኤል ዘለቀ እና አስቻለው ታመነ ዛሬ  ለ2ዓመት የሚያቆያቸው የፊርማ ስምምነት ከክለባቸው ጋር ያደርጋሉ፡፡
የዝውውር ዜናዎች

ናትናኤል ዘለቀ እና አስቻለው ታመነ ዛሬ  ለ2ዓመት የሚያቆያቸው የፊርማ ስምምነት ከክለባቸው ጋር ያደርጋሉ፡፡

አጋራ
አጋራ

በትናንትናው እለት ፈረሰኞቹ ተከላካዩ ደጉ ደበበ እና የክንፍ ተጫዋቹ በሃይሉ አሰፋ |ቱሳ| ለተጨማሪ 2ዓመታት በ2.7 ሚሊዮን ብር ከፈረሰኞቹ ጋር የሚያቆያቸውን ፊርማ አኑረዋል። 

በ1997 ከአርባምንጭ ከነማ ፈረሰኞቹን የተቀላቀለው ደጉ ደበበ  ለ13 ዓመታት ለአንድ ክለብ መጫወት የቻለ ተጫዋች ነው፡፡


በተያያዘ ዜና ናትናኤል ዘለቀ እና አስቻለው ታመነ ለተጨማሪ 2ዓመታት በፈረሰኞቹ ቤት የሚያቆያቸውን ውል ዛሬ እንደሚፈርሙ የሀትሪክ ምንጮች አስታውቀዋል

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
አርሲ ነገሌዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ነገሌ አርሲ በነፃ ዝውውር ናይጄሪያዊ አጥቂ አግኝቷል

በኢራቅ ሊግ ቆይታ የነበረው አጥቂ ነገሌ አርሲን ይቀላቀላል። ኪቲካ ጀማን በዝውውሩ የመዝጊያ...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ

መቐለ 70 እንደርታ ክለብ የሌለውን አጥቂ ወደ ክለቡ አምጥቷል። በአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም...

መቐለ 70 እንደርታኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ጋናዊው ተጫዋች ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶ ለመድን ፈረመ

ኢትዮጵያ መድን የአጋማሹን አራተኛውን ፈራሚ አግኝቷል። በአሰልጣኝ ገብረመድኅን ሐይሌ የሚመሩት የወቅቱ የሊጉ...

ወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ወልዋሎ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ

ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ አራተኛውን የአጋማሹን አዲስ ፈራሚ በእጃቸው አስገብተዋል። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሠ...