መነሻ ገጽ ትግራይ ዋንጫ ትግራይ ዋንጫ ከጥቅምት 30-ህዳር 9 በመቐለ ይካሄዳል
ትግራይ ዋንጫዜናዎች

ትግራይ ዋንጫ ከጥቅምት 30-ህዳር 9 በመቐለ ይካሄዳል

አጋራ
አጋራ

 

ሽቶ ሚድያና ፕሮዳክሽን ከትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር የሚዘጋጀው ትግራይ ዋንጫ የዘንድሮ ዓመት ውድድሩን ከጥቅምት 30-ህዳር 9 በትግራይ ስታድየም ይካሄዳል።

ባሳለፍነው ዓመት አምስት የክልሉ ክለቦች(መቐለ 70 እንደርታ፣ወልዋሎ፣ደደቢት፣ስሑል ሽረ፣አክሱም ከተማ)፣አንድ ተጋባዥ ክለብ(ድሬዳዋ ከተማ)በማሳተፍ ለመጀመርያ ጊዜ ተካሂዶ በመቐለ 70 እንደርታ አሸናፊነት መጠናቀቁ ሚታወስ ነው።

ለሁለተኛ ጊዜ ሚካሄደው ትግራይ ዋንጫ በዘንድሮው ውድድር መቐለ 70 እንደርታ፣ስሑል ሽረ፣ደደቢት፣አክሱም ከተማ ና ሰሎዳ ዓድዋን ከክልሉ ሚያሳትፍ ሲሆን ተጋባዥ ክለቦችንም ሚያሳትፍ ይሆናል፤ጥሪ የቀረበላቸው ተጋባዥ ክለቦችም በሚቀጥሉት ቀናት መልሶቻቸውን ሚያሳውቁ ይሆናል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
መቐለ 70 እንደርታዜናዎች

ገረሱ ሸመና መቐለ 70 እንደርታን ተቀላቀለ

በሊጉ ለመቆየት እየዳዱ የሚገኙት መቐለ 70 እንደርታዎች ረዳት አሰልጣኝ ሾመዋል። በኢትዮጵያ እግር...

ወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“የቀዶ ጥገና ህክምና ይደረግለታል” የወላይታ ድቻ ስራ አስኪያጅ አቶ ምትኩ ሐይሌ

ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ከባድ ጉዳትን ያስተናገደው ወጣቱ ተጫዋች ቅዱስ ቂርቆስ በምን...

ኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

በካናዳ የኢትዮጵያዊያን የባህል እና ስፖርት ሊግ በይፋ ተመሠረተ

በካናዳ የኢትዮጵያ የባህል እና ስፖርት በሚል ስያሜ ሊግ ተቋቋመ። የኢትዮጵያን ባህል ለአለም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...