መነሻ ገጽ ሰበታ ከተማ ታደለ መንገሻ ወደ ሰበታ ከተማ አምርቷል
ሰበታ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ታደለ መንገሻ ወደ ሰበታ ከተማ አምርቷል

አጋራ
አጋራ

 

ሰበታ ከተማ በክረምቱ ከፈረሰኞቹ ጋር የተለያየውን ታደለ መንገሻን አስፈርመዋል።

ባሳለፍነው ረቡዕ በተዘጋው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተጨዋቾች ዝውውር መስኮት ንቁ የሆነ ተሳትፎ እያደረጉ ሚገኙት ሰበታዎች ኢትዮጵያ ውስጥ በፈጠራ ክህሎታቸው ከሚታወቁ ተጨዋቾች አንዱ የሆነውን ታደለ መንገሻን በመጨረሻ ሰዓት አስፈርመዋል።

ከዚህ ቀደም ለቅዱስ ጊዮርጊስ፣ደደቢት፣አርባምንጭ መጫወት የቻለው ታደለ መንገሻ ማጥቃት ላይ መሰረት ያደረገውን የውበቱ አባተን አጨዋወት ለመተግበር ከፍተኛ ሀላፊነት ከሚሰጣቸው ተጨዋቾች አንዱ ሊሆን እንደሚችል ይገመታል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጧል የተባለው ዳኛ ተባረረ

በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት...