ተስፋዬ አለባቸው ወደ ሀድያ አምርቷል

 

ከሳምንታት በፊት ከወላይታ ድቻ ጋር ለመቀጠል የአንድ አመት ውል ተፈራርሟል ሲባል የነበረው አማካዩ ወደ ሀድያ ሆሳዕና ማምራቱ እርግጥ ሆኗል።

 

የቀድሞ ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ወልድያ ከተማ፣ ሰበታ ከተማ እና ወላይታ ድቻ አማካይ ይህ ግዙፍ የተከላካይ አማካይ የነብሮቹን ሶስተኛ ፈራሚ ተጫዋች ሆኗል። አምና በዚህ ወቅት ወደ ጦና ንቦች በማምራት የቡድኑ ወሳኝ ተጫወች መሆን የቻለ ሲሆን የመውረድ ስጋት የተጋረጠባቸው ነበሮችን ይረዳል ተብሎ ይጠበቃል።

Hatricksport website Editor

Facebook

ሚሊዮን ኃይሌ

Hatricksport website Editor