ብሩክ ገብረአብ የመልቀቂያ ደብዳቤ አስገብቷል

 

ከሳምንት በፊት ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲን የተቀላቀለው ብሩክ ገብረአብ የልቀቁኝ ደብዳቤ አስገብቷል።

 

የቀድሞ የስሑል ሽሬ የመሰር አጥቂው ከጅማ አባጅፋር በስምምነት ከተለያየ በኋላ በዚህኛው የዝውውር መስኮት ወደ ወልዋሎ አዲግራት ዩነሰቨርሲቲ ቢያመራም ከሳንታት ቆይታ በኋላ ለክለቡ የልቀቁኝ ደብዳቤ አስገብቷል።

Hatricksport website Editor

Facebook

ሚሊዮን ኃይሌ

Hatricksport website Editor